Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
CapCut editing full course day 1. CapCutን በቀላሉ የምንማርበት እና ሙሉ ፊውቸሩን የምናውቅበት ክፍል አንድ ትምህርታችን ነው። ይህንን ስልጠና የምትፈልጉ ፎሎ አድርጋችሁ ላይክ አድርጋችሁ ኮሜንት ላይ እንፈልጋለን ብላችሁ ጻፉልኝ። ፊውቸሩ የሚያገለግለን ኤዲት ልናደርገው ያሰብነውን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ወደ ካፕከት ኤዲት ማድረጊያ ቦታ የምናስገባበት መንገድ ነው። በጣም ቀላል ነው። ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ልንገራችሁ። ይህንን ኒው ቪዲዮ የሚለውን የፕላስ ምልክት አንድ ጊዜ ትጫኑታላችሁ። ከተጫናችሁ በኋላ እንደምትመለከቱት ቪዲዮ እና ፎቶ የሚል ከላይ ያስቀምጥላችኋል። ለምሳሌ ቪዲዮ ማስገባት ከፈለጋችሁ ከቪዲዮ ካልቱ ውስጥ ልታስገቡ የምትፈልጉትን ቪዲዮ ከላይ ትሰሌክት ታደርጋላችሁ። ሰሌክት ካደረጋችሁ በኋላ ከታች አድ የሚለውን ተጭናችሁ እንደምትመለከቱት ኤዲት ወደ ማድረጊያው ቦታ ያስገባላችኋል። ክፍል ሁለት የምትፈልጉ ፓርት ቱ ብላችሁ ጻፉልኝ። ይመቻችሁ።