Loading video…
Hook
Dima Pro is a mobile application used to generate new photos and translate languages.
More breakout videos from this creator.
ይህን ቪዲዮ በዱባይ በሳውዲ በሁሉም የአረብ ሀገራት ያላችሁ ማሳለፍ ትችላላችሁ። ሚካኤልን ይቀርባችኋል እውነቴን ነው ይቀርባችኋል በቲክቶክ አሁን በኋላ ገንዘብ የምትሰሩበት በአውሮፓ ሀገራት በአሜሪካ ብቻ የነበረው በሁሉም የአረብ ሀገር ተለቆላችኋል ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ቲክታክ ሾፕ ቲክታክ ሾፕ ተለቋል ከአሁን በኋላ የአረብ ሀገር ያላችሁ ሰዎች ከቲክቶክ ገንዘብን መስራት ትችላላችሁ ይህ ነገር በስድስት ሀገራት ብቻ ነበር የሚቻለው አሁን በሁሉም የአረብ ሀገር ተለቆላችኋል ዱባይ የለም፣ ሳውዲ የለም፣ ኦማን የለም፣ ኳታር የለም አፍሪካ ጉብጽና ሞሮኮም ተጠቃቅላለች ወይኔ ወይኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ መድኃኒዓለምን እንዴት እንደቀናሁኝ ይሄን ቲክቶክ ሾፕ የት እንደምታገኙት እና እንዴት ጆይን እንደምታደርጉት ቪዲዮ ሰርቼላችኋለሁ ይሄን ዲማ ፕሮ የሚለውን ይሄን አፕሊኬሽን አውርዳችሁ ከፈቱና ቲክቶክ ሾፕ የሚለውን የምትለውን ቪዲዮ ቁጭ ብሎላችኋል ጆይን አድርጋችሁ ጠጥብ ብትጠጥብቱት አግኝታችሁታል ገና አሁን ማሪያምን