Original caption
በዝምታ የተለቀቀው የ50,000 ብር CBE ብድር እና የዳሽን ባንክ የ1 ሚሊዮን ብር ፈጣን ዝውውር! 😱💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብዎ እንቅስቃሴ ብቻ እስከ 50ሺ ብር Instant Loan በስልክዎ ሲፈቅድ፣ ዳሽን ባንክ ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ብር በአንድ ጊዜ በፈጣን የማስተላለፍ አዲስ አገልግሎት ይዘው መጥተዋል! አሁኑኑ መተግበሪያችሁ ላይ ገብታችሁ ቼክ አድርጉ! CBE's silent 50k ETB loan update meets Dashen Bank’s instant 1 million Birr transfer! 🚨💸 Two massive mobile banking updates you probably missed. Check your apps today to see what’s unlocked on your account!