Original caption
ኢትዮጵያን በመወከል ተሸለምን! በጋና አክራ በተካሄደው የአፍሪካ የንግድ ሽልማት ላይ የ2026 የአፍሪካ የንግድ ሰው ሽልማት ተሸልሚያለሁ። ኢትዮጵያን በእንደዚህ አይነት ክብር በተሞላበት አህጉራዊ መድረክ ላይ በመወከሌ እጅግ ክብር ይሰማኛል። ይህ ሽልማት በቢዝነስ ስራችን የተሰጠን ቢሆንም፣ በቪድዮ በኩል የምናካፍለው ጠቃሚ የቢዝነስ ይዘታችን ትኩረት እንድናገኝ አድርጎናል በየቀኑ በህይወቴ ለሚዘንቡ በረከቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ባለቤቴንና ቤተሰቤን በጉዞዬ ሁሉ ለሚያደረጉልኝ ድጋፍ ማመስገን እፈልጋለሁ። ደግሞም እናንተ አስደናቂ የኢቱበርስ ቤተሰቦች... ታቃላችሁ ምርጦች ናችሁ! ይሄ ጅማሬ ሳይሆን, ገና አልጀመርንም! ----- I am incredibly honored to be named the African Business Personality of the Year 2026 at the African Business Awards in Accra, Ghana. Representing Ethiopia on such a prestigious continental stage is a dream come true. While this award recognizes the growth of our business group, the value we’ve been sharing through our content on @youtube gave us the spotlight. I praise God for all the blessings I am showered with everyday. I want to thank my wife and family for their unwavering support through my journey. And ofcourse, my incredible etubers community you are all absolute legends! This is not the beginning, we have not wven started!🏆🌍🇪🇹🙏 extra income from home make money online for students trading bots banking technology digital trading digital marketing #creatorsearchinsights