Original caption
➢ከፈጣሪ በታች እኔ አግዤው ፤ Corn Starch ከህንድ አስመጥቷል!🇮🇳 ➢ ሙኒር በጣም ጎበዝ ነጋዴ ነው፣ ለሱ የሰራለትን ደግሞ ለሁሉም ሲያካፍል ነበር 🙏 ➢ የት በደረስን ሁሉም አስመጪ እንደ ሙኒር ቢሆን….😔 🔴 ይህንን የማደርገው እኔ IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝምና፣😔 ➢ እኔ ያለፍኩትን ኪሳራና ውጣ ውረድ እንድታልፍት ስለማልፈልግ ነው! 🙏 🏆 የገነባሁትን ትልቅ ፕሮጀክት ደግሞ አፀድቄ በ2018 የአስመጪነት ህልማቹ እንዲሳካ አግዛችኋለው! 💎ስኬታማ ለመሆን ምቀኛ መሆን አይጠበቅብንም፣ ከፍ የምንለው እርስ በርስ ስንተጋገዝ ነው!💎 ኮርቼብሀለው ሙኒር፤ ስኬትህን ቀጥል 🙏