Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ከጅቡቲ እንደዚህ ርካሽ ነው? Yuan Up በሆንገቤ ላይ 5.1 ሚሊዮን ከብሸጣለሁ። ግን ያንን አትክከጅቡቲ ብንች ነው? ግዢውን ጨምሮ ቀረጥ እና ሌሎችም ወጪዎች ምን ያህል ይፈጅብናል? ትናንትና የኢቱን ኢምፖርት ወጪ ሙሉ በሙሉ አከፍያችኋለሁ። ዛሬ ደግሞ የ Yuan Upን ሙሉ የኢምፖርት ወጪ በነጻ በስነ ስርአት አዘጋጅቼላችኋለሁ። ምክንያቱም ኪሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድታስመጡ ማለት ነው። ይህንን የማደርግበት ምክንያት እኔ ኢምፖርት ስጀምር የሚያግዘኝ አልነበረምና እኔ ያለፍኩትን ውጣ ውረድ ኪሳራ እንዳታልፉ ስለማልፈልግ ነው። የ Yuan Upን ሙሉ የኢምፖርት ወጪ ለማወቅ ኮሜንት ላይ Yuan Up ብላችሁ ጻፉ። ከዛ ባዮ ላይ ያለውን ሊንክ ተጫኑ።