Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
Google Gemini ላይ ፎቶ ጀነሬት ስታደርጉ አንድ ትክክለኛ ፊት አንድ ደግሞ እናንተን የማይመስል ፊት እየሰጠ ካስቸገራችሁ ይሄ ቪዲዮ ለእናንተ ነው። ብዙ ጊዜ ጀሚናይ ላይ ፎቶ ጀነሬት ስታደርጉ አንድ ትክክለኛ ፊት አንድ ደግሞ እናንተን የማይመስል ፊት ይሰጣችኋል። ይሄ የሚሆንበት ምክንያት ጀሚናይ መልካችሁን አውቶማቲካሊ ማስታወስ ስለማይችል ፎቶ ጀነሬት ባደረጋችሁ ቁጥር ከስክራች እንደ አዲስ የእናንተን ቨርዥን ይፈጥራል። ይሄን ለማስተካከል ወደ ጀሚናይ አፕ ትገቡና ፕሮፋይላችሁን ነክታችሁ ፐርሰናል ኮንቴክስት ትገባላችሁ። ከዛም ኢንስትራክሽን ቱ ጀሚናይ የሚለውን ነክታችሁ ይሄን ኢንስትራክሽን ፔስት አድርጉና ሴቭ አድርጉ። ይሄን አንድ ጊዜ ካደረጋችሁ ጀሚናይ ሪፈረንስ ኢሜጃችሁን ተጠቅሞ በሁሉም ፎቶአችሁ ላይ ቋሚ ውጤት ይሰጣችኋል። ፌስ ብላችሁ ኮሜንት አድርጉልኝ ኮፒ ፔስት የምታደርጉትን ኢንስትራክሽን ለሁላችሁም በውስጥ እልክላችኋለሁ።