Loading video…
Hook
Dima Pro is a mobile application used to generate new photos and translate languages.
More breakout videos from this creator.
በቻት ጂፒቲ እና በጀሚናይ ፎቶ መሳል የምትፈልጉ ከሆነ ይህንን ሚስጥር ማንም እንዳይነግራችሁ ስሙኝ። የምትመለከቱት አይነት ፎቶዎችን ወይም ደግሞ ሌሎች አይነት ፎቶዎችን የምትሰሩበትን ቴክስት የት እንደሚገኝ ለመጠቆማችሁ። የትም አይደለም የምናገኘው ከአንድ አፕሊኬሽን ነው። ይህ አፕሊኬሽን በጣም ብዙ አይነት አዳዲስ ፎቶዎችን ሲኖሩ በየቀኑ ወደ ሶስት ፎቶዎች ሲሰራላችሁ ወይም ደግሞ በየቀኑ ወደ ሶስት የሚደርሱ ፎቶዎች ሲሰሩላችሁ እናንተ እየተከታተላችሁ ፎቶአችሁን መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል። አፕሊኬሽኑን በትክክል ያለውን ሊንክ የት እንደሚገኝ ልጠቁማችሁ። እናንተም የምትጠቀም አፕሊኬሽን እና ቪዲዮ ደግሞ ማስቀመጥ የምትፈልጉት መተግበሪያው መተግበሪያው ዲማ ፕሮ ወደሚለው ግቡ። ያንን ፕሮ ሊኖራችሁ ይገባል። ማብቴክን የምትከተሉ ከሆነ ዲማ ፕሮን ክፍትትት። ከከፈታችሁት በኋላ እንደምትመለከቱት ስማርት ፕራምት የሚል አይነት ፎቶ ያለበትን ነክታችሁ ወደ ታች ወረድ ወረድ አድርጋችሁ ዳውን የሚለውን ተጭናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።