Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
በቲክቶክ ላይ ይሄን ቼቲንግ እንዴት አድርጋችሁ ኦን ማድረግ እንደምትችሉ እና ኦፍ እንደምታደርጉት አሳያችኋለሁ። መጀመሪያ ወደ ቲክቶክ ቻላችሁ ፕሮፋይል ትገባላችሁ። ሶስት መስመር ላይ ትነካላችሁ። ሶስቱ መስመር ላይ ከነካችሁ በኋላ ኮንተንት ፕሪፈረንስ የሚለውን ይሄን ትነኩታላችሁ። እሱን ከነካችሁ በኋላ ሪስትሪክትድ ሞድ የሚለውን ይሄን ትነኩታላችሁ። እሱን ከነካችሁ በኋላ እንደምትመለከቱት 턴 온 ካላችሁ በቃ ትክክል ነው ማለት ነው እንዲነካኩት ነገር ግን እዚህ ጋር 턴 오프 ካላችሁ ትክክል ኦፍ የሚለውን መቀየር ይኖርባችኋል ማለት ነው መጀመሪያ ወደ ቲክቶክ ቻላችሁ ፕሮፋይል ትገባላችሁ። ሶስት መስመር ላይ ትነካላችሁ። ሶስቱ መስመር ላይ ከነካችሁ በኋላ ኮንተንት ፕሪፈረንስ የሚለውን ይሄን ትነኩታላችሁ። እሱን ከነካችሁ በኋላ ሪስትሪክትድ ሞድ የሚለውን ይሄን ትነኩታላችሁ። እሱን ከነካችሁ በኋላ እንደምትመለከቱት 턴 온 ካላችሁ በቃ ትክክል ነው ማለት ነው እንዲነካኩት ነገር ግን እዚህ ጋር 턴 오프 ካላችሁ ትክክል ኦፍ የሚለውን መቀየር ይኖርባችኋል ማለት ነው