Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ሰዎች ወርቅ ፍለጋ ሲሰሩ አንተም ወርቅ አትፈልግ መቆፈርያውን ሸጠው ይጣሉ ሰዎች ዳቦ ቤት ሲከፍቱ አንተም ዳቦ ቤት አትክፈት ዱቄት አቅርብላቸው ሰዎች ምግብ ቤት ሲከፍቱ አንተም ምግብ ቤት አትክፈት ከጎናቸው ባልትና ቤት መቀኛየት አትሁን ለየት ብለህ ነገድ የንግድ ስትራቴጂን መጻፍ ያነበብክ ቀጠል ይሄንን መጽሐፍ The Blue Ocean Strategy የሚባለውን አነበብኳችሁ ማለት አሁን የተናገረችው ነገር በጣም በጣም ሩባዋ ናት አስቡት ሙሉ መጽሐፉን ደግሞ ይሄ መጽሐፍ ስራ ላላላችሁ ሰዎች በጣም የሚመከር መጽሐፍ ነው እንድታነቡት በደንብ አድርጌ ሪከመንድ አድርጌያችኋለሁ The Blue Ocean በዛም በትርጉሙም አለ በአማርኛም ምናምን ነገር ከፈለጋችሁ ደግሞ የኦርጅናል መጽሐፉን እሱን የማንበብ ችሎታ ካላችሁ እሱን ማንበብ ትችላላችሁ ግዴታ አሁን የማነበብ ያላችሁ መጽሐፍ ነው The Blue Ocean is the best መጽሐፍ ለስራ ላላችሁ ሰዎች አሁንኑን አንቡቡት Follow ማድረግ እንዳትረሱ ይምቻችሁ