Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ይሄን ነገር ከጭንቅላቴ ሳይጠፋ ልንገራችሁ። ይሄን ነገር ከሰማችሁት እና ይሄን ምርኩ ተገበራችሁት ላይፋችሁ ላይ የምር የምታስቡት ከሆነ የምታሰላስሉት ከሆነ ጭንቅላታችሁ ውስጥ አይም ሹር በትንሽ ጊዜ ውስጥ ውስጣችሁ ሰላማችሁ ፒሳችሁ ይመለሳል። ምንድነው? በእኔ ኤጅ ላይ ያላችሁ ሰዎች ቲኔጀሮች እስከ 20 እስከ 25 አመት ያላችሁ ሰዎች በአንዴ ሁሉንም ነገር ማሳካት እንፈልጋለን። ማብለጭለጭም እንፈልጋለን መኪናውንም እንፈልጋለን ቤቱን ለብቻችን መኖር ነው የምንፈልገው። የሚገርም ጭንቅላቴ ይዘን ነው መንቀሳቀስ የምንፈልገው። ግን ይሄ ሁሉም ጋር ያለ ሀሳብ ነው። ተለይቶ እናንተ ብቻ የሚሰማችሁ ስሜት አለ። ማጠገባቸው የሚያልፈውም ይሄን ነው እያሰበ የሚያልፈው። መኪና ስታይ አሁን መኪና ይኖራችሁ ብላችሁ ታስባላችሁ። ስታዩት የምታስቡት ይሄ ሰውዬ እንዴት ኩል ነው ብላችሁ አይደለም የምታስቡት። ይሄ መኪና በኖረኝ ነው የምትሉት። ሶ በዚህ ሰዓት የምር ፎከስ ማድረግ ያለብን ነገር የምር ሳንጠፋ መንገዱ ሳይጠፋብን መዋንል ሳንጀምር የምመክራችሁ ሶስት ነገሮች ላይ ራሳችሁን ቢውልድ አድርጉ። አንድ ሶሻል ስኪል ከሰዎች ጋር በጣም ተግባቡ። መግባባት ችሎታ ይኖራችሁ ክለብ ሂዱ ባር ሂዱ ሌሎችም ቦታዎች ሂዱ ከሰዎች የማታውቋቸው ሰዎች ጋር እንዴት ነው ነገርን ነግራችሁ ማሳመን የምትችሉት። ሁለተኛ ለርኒንግ ፕሮሰስን ውደዱት መማር ውደዱት። ይሄ ነርድ ዲል ሊመስል ይችላል ግን ወደፊት የራስህ ስኪል ከሌለ እንደዚሁ በቻት ጂቢቲ ተከትላችሁ ከሄዳችሁ ምንም አይሻልም ሪፕለሰብል ነው። ምንም ጥቅም አይኖረውም ብርም ስትሰራ ከዛው እኩል ነው የምትሰራው። ሶስተኛው ደግሞ ትዕግስት። የሆነ ነገር አንዴ ፈልገን ወዲያው መገኘት የለበትም። ትዕግስት ይኖራችሁ። አንድን ነገር ለማሳካት አምስት አመት አስር አመት ስጡት። በዛ ጊዜ ውስጥ እንዴት አድርጌ ላሳካ የሚለውን እዩት። ጋድ በተቻለ ምክንያት አመስግኑት። እሱ አንዳችም ነገር ያጎደለብን ነገር የለም። እኛም ተጨማሪ ነገር እንጠይቀዋለን እሱም ያስፈልገናል ያውቃል። ሶ ከእሱ ጋር በደንብ ሁኑ እርስ በርስ እንዋደድ ፋም እወዳችኋለሁ። ይመቻችሁ።