Loading video…
Hook
አራ ውዴ view እየቀነሰብኝ ነው በማርያም አትለፊኝ እኔ አላልፍሽም በስነስርዓት አዳምጪ። ቪውአችሁ እንዲጨምርላችሁ የምትፈልጉ ቤተሰቦች እናንተ ፖስት ማድረግ ያለባችሁ ስቶሪያችሁ ላይ ነው ብያለሁ። እዚህ ጋር የምትመለከቷት አራቷ ማዘን የለችም ንኳት። አራት ፎቶ እንወስዳለን ማለት ነው። አካውንታችሁ ይንቀሳቀስልኝ ካላችሁ ቫሪያል እንዲወጣላችሁ ቪው ማግኘት የምትፈልጉ እዛ ጋር አላፊው አግዳሚው አካውንታችሁ ቼክ እንዲያደርግ የምትፈልጉ ከሆነ ስቶሪያችሁ ላይ ፖስት እንዴት እንደምታደርጉ ነው የማሳያችሁ ዳይ ወደ ስራ። ትመጣላችሁ ሽ ቤተሰብ ፕላስ ሳይኗን ንኳት። ነካችኋት እዚች ጋር ያለችዋን እኮ መስኮት እኮ ነው የምትነኩት ቤተሰብ። ንኳት። ብትፈልጉ እኮ አራት ፎቶ እዚሁ ጋር መውሰድ ትችላላችሁ። አይ ካላችሁ ደግሞ ከጋለሪያችሁ ውስጥ አራት ፎቶ ውሰዱ ሽ ቤተሰብ። አንድ ቆይ ቤተሰብ አንድ ሁለት ሶስት አራት ፎቶ ተወሰደ። ኔክስት እንለዋለን ቤተሰብ። ልብ አድርጉ አካውንታችሁ ቫሪያል እንዲወጣ ከፈለጋችሁ ብያለሁ። ቲክቶክ የሚሰጣችሁ ሙዚቃ እንዳትቀይሩ። አንድ ምንጊዜም ፖስት ከማድረጋችሁ በፊት ኤቭሪዋን ላይ አድርጉ። እዚህ ጋር ስቶሪ የለችም ፖስት አድርጉ። አካውንታችሁ እየተንቀሳቀሰላችሁ ይሄዳል
More breakout videos from this creator.