Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
አካውንታችሁ ምንም አላንቀሳቀስ ያላችሁ ቤተሰቦች እዛ ጋር ስታክ ያደረገባችሁ ቤተሰቦች ማለት ነው ሁለት መቶ እና ሶስት መቶ ላይ ቪውአችሁ ስታክ አድርጎ የቆመ ቤተሰቦች ዋን ክሊፕ ተጠቀሙ ማለት ነው እንደ አዲስ ማለት ነው ክሬት ቴምፕሌት ላይ አፕዴት አድርጓል ማለት ነው ስለዚህ ሰርተንበት አካውንታችንን እኩል እያሳደግን እንሄዳለን ማለት ነው ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ እዛ ጋር እንግዲህ ሴቭ ማድረግ እንዳትረሱ አምስት ጊዜ ኮፒንግ አድርጉ ወደ ስራችን እንሄዳለን ትመጣላችሁ ቤተሰቦቻችን ንኩት እንደዚህ እንደ አዲስ እንግዲህ ክሬት ቴምፕሌት ላይ ምን አድርጎታል ማለት ነው ቤተሰቦቻችን እንደዚህ ወደዚህ ጋር ነው ወደዚህ ጋር ነው ዋን ክሊፕ የሚለውን እንነካለን ቤተሰብ በጣም እየታየ ያለው ማለት ነው ይሄኛው ነው ቤተሰቦቻችን እንውሰደው ለም ቤተሰቦች እዚህ ጋር እንመጣና አንድ ፎቶ እንውሰድ ቤተሰብ በፎቶ በደንብ ነው የሚሰራው ብያችኋለሁ ይሄኛውን እንንካ እንደዚህ እናደርግና እንመጣለን ታዩታላችሁ ሙዚቃውን እንዳትቀይሩት እሺ ቤተሰብ በፍጹም ሙዚቃውን እንዳትቀይሩት አንድ እዚህ ጋር ንኩ ልብ አድርጉ ኤቭሪዋን ላይ አድርጉ የቱ ጋር ነው ፖስት የምታደርጉት እዚህ ጋር ነው የምትፖስቱት ማለት ነው