Hook
More breakout videos from this creator.
Who Block Me. TikTok ላይ ማን ብሎክ እንዳደረጋችሁ የሚያሳየውን ፌክ እየተጠቀማችሁ ነው። እኔ ግን ትክክለኛውን ይዤላችሁ መጥቻለሁ። TikTok ላይ ሪል ማን ብሎክ እንዳደረጋችሁ እስከነ ፎቶው TikTok ዩዘርንም የሚያሳይ ትክክለኛ የሆነ ቴሌግራም ቦት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ እና ፎሎ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ማለት ነው። በመጀመሪያ ቴሌግራም ላይ ከገባችሁ በኋላ እንደምትመለከቱት Israel Tube ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ከገባችሁ በኋላ ሁ ብሎክስ ዩ ቲክቶክ የሚለውን ሊንክ አለ ማለት ነው። እዛ ላይ ትገባላችሁ ስታርት የምትለውን ትነካላችሁ ማለት ነው። እንደምትመለከቱት ዩ ካን ቼክ ብሎክ ያደረጋችሁን እንዲሁም ደግሞ በነጻ አንድ መሞከር ትችላላችሁ ይላችኋል ማለት ነው። ስለዚህ በነጻ ስለሆነ ቼክ ዩር ቲክቶክ የሚለውን ትነካላችሁ። ከዛ ሴንድ ሚ ዩዘርኔም ይላችኋል ሴንድ ሚ ዩዘርኔማችሁን ከላካችሁ በኋላ ዌይቲንግ ፕሮሰሲንግ ይላችኋል። ከዛ ልክ እንደጨረሰ ሴንድ ሚ ሊመጣላችኋል ሴንድ ሚ የሚለውን ስትነኩ እንዳለ ብሎክ ያደረጓችሁ ሰዎች በሙሉ እስከነ ፎቶአቸው እስከነ ሊንካቸው አንድም ሳይቀር ያመጣላችኋል በጣም የሚገርም የሆነ ነገር ነው። ከተመቻችሁ ይሄ ቪዲዮ ላይክ እና ፎሎ ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ይመቻችሁ።