Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ስልካችሁ ባትሪ ከአንድ ቀን ወይም ከግማሽ ሰዓት የማይሞላላችሁ ሰዎች ካላችሁ ለአምስት ቀን እንዲቆይ ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄ ቪዲዮ ካመለጠችሁ እንግዲህ ተበልታችኋል ማለት ነው። እንዴት እንደሆነ ላሳያችሁ። በመጀመሪያ ከእስራኤል ቲዩብ ቴሌግራም ቻናል ላይ ከገባችሁ በኋላ 5 Days Battery የሚል አፕሊኬሽን አለ ማለት ነው። እሱን ኢንስታል ታደርጉና ትከፍታላችሁ ማለት ነው። ከከፈታችሁ በኋላ እንደምትመለከቱት የተለያዩ የስልካችሁ ሲጫናችሁ አፕሊኬሽኑ በሙሉ ይመጣላችኋል። እነሱን ባትሪ እንዳይወስዱባችሁ ፍሪጅ ታደርጋላችሁ ማለት ነው። በምትጠቀሙበት ሰዓት እንዲቆይ ታደርጋላችሁ። ይሄንን ሴቲንግ ኦን በማድረግ ብቻ የስልካችሁን ባትሪ ለአምስት ቀን እንዲቆይ ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይሄ ቪዲዮ ከተመቻችሁ ላይክ እና ፎሎው ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ይመቻችሁ።