Hook
More breakout videos from this creator.
አቢታችሁ ግዴታ ሊኖራችሁ የሚገባ 10 የተለያዩ እቃዎች ከነዋጋቸው ላሳያችሁ። በመጀመሪያ የምታዩት በኤሌክትሪክ የሚሰራ ላይተር ሲሆን ለሻማ ለብታገዝ ለማንኛውም ነገር ቻርጅ እያደረጋችሁ የምትጠቀሙት ላይተር ዋጋው 1000 ብር። ሁለተኛ የምታዩት ደግሞ ብርቱካን ወይም ሎሚ ማንኛውንም አይነት ነገሮችን መጭመቅ የምትችሉበት በጣም ኳሊቲ ጥራቱን የጠበቀ ከአልሙኒየም ማቴሪያል የተሰራ የብርቱካን መጭመቂያ ዋጋው 1600 ብር። በሶስተኛ የምታዩት ደግሞ የቢላዋ መውረጃ ሲሆን ቢላዋችሁን በደንብ አድርጎ መሳል የሚችል በጣም ኳሊቲ ጥራቱን የጠበቀ ለባለ ደግሞ ግዴታ ሊያስፈልጋችሁ የሚችል ኦሪጅናል የሆነ እቃ ነው ዋጋው 800 ብር። በአራተኛ የምታዩት አናናስን ጥድት አድርጎ አድርጎ ዘልዝሎ የሚያወጣላችሁ በአናናስ መቁረጫ ሲሆን ለአጠቃቀም በጣም ቀለል ከስቴንለስ ስቲል ማቴሪያል የተሰራ ብዙ ጉልበት የማይፈልግ ኦሪጅናል የሆነ እቃ ነው ዋጋው 1600 ብር። በአምስተኛ የምታዩት ደግሞ የዊንዶው ክሊነር ሲሆን መስተዋታችሁን ከጋዜጣ ተጠቅሞ ማጽዳት የሚገላግላችሁ በጣም ኳሊቲ ጥራቱን የጠበቀ በደንብ አድርጎ ዚፕ ማድረግ የሚችል ለቤት መስተዋት ለመኪና ለማንኛውም ነገር መሆን የሚችል ዋጋው 800 ብር። እንዲሁም ደግሞ ደብል ሳይድ ፕላስተር የቤታችሁን ፎቶ ፍሬም ወይም የምትፈልጉትን ነገሮች ምንም አይነት መብሳት ሳይጠበቅባችሁ በደብል ሳይድ በደንብ አድርጎ የሚያጣብቅላችሁ ደብል ሳይድ ፕላስተር ዋጋው 800 ብር። በሰባተኛ የምታዩት ለመኪናችሁ ሊኖራችሁ የሚገባ የተለያየ አይነት የከለር አማራጭ አለው ለመኪናችሁ አሪፍ ማዘን እና እንዲሁም ደግሞ ውበት የሚጨምርላችሁ እንደ ብስክሌት እየተሽከረከረ በፀሃይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ የመኪና ውስጥ ጠረን ማሰመሪያ ሲሆን ዋጋው 1200 ብር። እንዲሁም በስምንተኛ የምታዩት ደግሞ ቡናን በቤታችሁ እንደ ማኪያቶ አድርጋችሁ መጠጣት የምትፈልጉ ከሆነ ወይም ደግሞ እንቁላል እና ማንኛውንም አይነት ነገሮችን ማደባለቂያ መሆን የሚችል ኮፊ ፍሮዘር ዋጋው 1600 ብር። በዘጠነኛ የምታዩት ደግሞ ማንኛውም አይነት አትክልቶችን በደንብ አድርጎ ስላይስ ማድረግ የሚችል ተቀያያሪ አራት አይነት የስላይስ አማራጮች ያሉት በጣም ኳሊቲ ጥራቱን የጠበቀ ዋጋው 1800 ብር። በመጨረሻ የምታዩት ደግሞ 18 አይነት የኬክ ዲኮር ማድረጊያዎችን በአንድ ላይ የያዘ በጣም ኳሊቲ ጥራቱን የጠበቀ የኬክ ዲኮር ማድረጊያ ዋጋው 2800 ብር። እነዚህን እና የተለያየ አይነት እቃዎችን እኛ ጋር በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ አግኝተዋል። ማዘዝ የምትፈልጉ በባዮ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ብቻ ይደውሉ።