Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ዛሬ ደግሞ ይሄን ማሳያችሁ ስለ Gordak ነው እንደዚሁም ደግሞ ይሄ Gordak ለመጀመሪያ ግዢያችን እንዴት አድርገን እንደምንቀጣጥል ከዛ ፊት ለፊት ያሉትን ኮምፖነንቶችንም አሳያችኋለሁ። በመጀመሪያ እንግዲህ ይሄ ፓወር ከመሰካታችሁ በፊት በዚ ትገለብጡና እዚህ ጋር የታሰሩ ብሎኖች ነበሩ። እነዚህ ሶስት ወይም ሁለት ብሎን ልታገኙ ትችላላችሁ። በመጀመሪያ ከነዚህን ትፈታላችሁ ማለት ነው። ሁለተኛው ስቴፓችሁ ይሄን ታስራላችሁ ማለት ነው። ይሄ እንግዲህ ይሄ ገናችሁ ወይም ሆት ገናችሁ ወይም ኤር ገናችሁ ብለን የምንጠራውን የምታስቀምጡበት ነው ይሄኛው። ይሄን ታስራላችሁ። በስተቀኝም በስተግራ በሁሉም ማሰር ትችላላችሁ። ይሄን ካሰራችሁ በኋላ ምንድነው የምታደርጉት ይሄኛው ደግሞ የካውያችሁ ነው። ይሄን ካደረጋችሁ በኋላ ፓወር ኬብላችሁን ምን ታደርጋላችሁ ማለት ነው ትሰካላችሁ ማለት ነው። እና ፊት ለፊት ያሉትን ነገሮች ለማየት እሞክራለሁ ማለት ነው። ወደዚህ ስንመጣ እነዚህ የኤር ገናችን ወይም የሆት ገናችን ስዊች እና የካውያችን ደግሞ የሶልደሪንግ አይረን ስዊች ናቸው። ኦን ኦፍ የምናደርገው የሁለቱንም እዚህ ነው የምናገኘው ማለት ነው። ስለዚህ ይሄኛውን ኦን ስናደርግ ይሄን እናበራለን። ይሄኛውን ኦን ስናደርግ ደግሞ ካውያችን ይበራል ስናጠፋም በተመሳሳይ ይጠፋል። ቀስ ብሎ ነው የሚጠፋው ይሄን አሳያችኋለሁ ማለት ነው። ስለዚህ በመጀመሪያ ይሄን ኦን ላድርግና ላሳያችሁ። ይሄን ኦን ሳደርግ አሁን ይሄኛው ገናችን ወይም የሆት ገናችን ኦን ሆኗል ማለት ነው። ስለዚህ ይሄ ኦን ሆነ ማለት ይሄን ይዘን ወደዚህ ስንመጣ ይሄ ያለው ደግሞ ይሄ ኤር ገናችንን አጀስት የምናደርግበት ነው። ንፋሱን የምናስተካክልበት ነው ማለት ነው። በሌላ አማርኛ ንፋሱን የምንጨምርበት እና የምንቀንስበት ነው ማለት ነው። ይሄ ፓርት። ይሄኛው ደግሞ ሙቀቱን ይሄ ደግሞ የሄተሩን የምንቀንስበት ነው። ሄተራችንን የምንቀንስበት እና የምንጨምርበት ነው። ወደ ማይነስ እንደዚህ ስናደርገው ይቀንሳል ወደዚህ ስናደርገው ደግሞ ይጨምራል ማለት ነው። ስለዚህ እነዚህ ሁለቶቹ ለምንድነው የሚሰሩት ማለት ነው ለዚህ ለገኑ ነው የሚያገለግሉት ማለት ነው። ይሄኛው ደግሞ ምንድነው በዚህ ስናስተካክል አጀስት ስናደርግ በዲጂታል መልኩ እዚህ ጋር ዲሲፕሌይ ያደርግልናል ማለት ነው። ወደ ሁለተኛው ስንመጣ ይሄን ኦፍ ላድርገውና ወደ ሁለተኛው ስንመጣ ይሄን ኦን ታደርጉታላችሁ። ይሄን ኦን ስታደርጉ ማን ታገኛላችሁ ይሄ ካውያ ወይም ሶልደሪንግ አይረን የሚባለውን ታገኛላችሁ ማለት ነው። በመጀመሪያ ይሄኛው አንድ ሙቀት ብቻ ነው የሚሰጠው። ይሄኛው ግን ንፋስ እና ሙቀት ነው የሚሰጠው። ስለዚህ ይሄኛው ንፋስ ሙቀት ብቻ ስለሆነ የሚሰጠው ሙቀቱን ለመጨመር ወደዚህ እንጨምራለን ወደ ፕላስ ምልክቱ እንጨምራለን ሄተሩ ጋር። ሙቀቱን ለመቀነስ ደግሞ ወደዚህ እናደርጋለን ማለት ነው። ስለዚህ ይሄኛው በዲጂታል መልኩ የሙቀታችንን ቴምፕሬቸር እዚህ ጋር ያስቀምጥልናል የምንችንን የካውያችንን ወይም የሶልደሪንግ አይረናችንን ማለት ነው። ስለዚህ ይሄን አደረግን ማለት ነው። ዋናው መጠንቀቅ ያለብን Gordakችንን ስናጠፋ ኦፍ ስናደርግ እንዴት ነው ኦፍ የምናደርገው የሚለውን ላሳያችሁ። ቀጥታ ከሶኬቱ ጋር መንቀል የለባችሁም። መብራት በራሱ ካልጠፋ በስተቀር እናንተ በመጀመሪያ ይሄን ኦፍ ማድረግ አለባችሁ። ኦፍ ስታደርጉ ወደዚህ ነው ኦን ስታደርጉ ወደ ላይ ነው። መጀመሪያ እዚህ ጋር ኦፍ አድርጋችሁ ልክ እንደዚህ ሲጠፋ ነው ኦፍ የምታደርጉት። ይሄን ኦፍ የምታደርጉት ደግሞ ሶኬቱንም መንቀል የለባችሁም። መንቀል የለባችሁም እንጂ ቀጥታ መንቀል የለባችሁም ማለት ነው። ይሄ ካውያውን ግን ስትበይዱ ታበራላችሁ ስራ ከፈለላችሁ ደግሞ በዚህ መልኩ ማጥፋት ትችላላችሁ ማለት ነው። ስለዚህ ግልጽ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ።