Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ምግብ ቤት የሰራችሁ ቪዲዮ መለቀቅ እየፈለጋችሁ ነገር ግን ኪችን ናችሁ ቆንጆ ስላልሆነ ቪዲዮ ለመልቀቅ እየከበዳችሁ ለእናንተ ነው፡፡ እኔ ኪችንዬን እንደዚህ ቀይሬ ስለፈለኩኝ በዚህ በስቲከር ሳውፏን አድርጌ ነው፡፡ እንደዚህ በስቲከር በደንብ ቪዲዮ ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፖስት ያደረጋችሁ ለብዙ እህቶቻችን እንዲደርስና ቪዲዮ መስራትና ስለአቸው ማስተዋወቅ እንዲጀምሩ እናድርጋቸው፡፡ እኔ የምለውና ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ ይሄኛውን ስቲከር ለመለጠፍ እንዴት መከራዬን እንዳየሁኝ የሆነ ሰው ያግዘኝ፡፡ እንደዚህ አይነት ስቲከር በጣም ነበር ፋይናሊ በጣም ደስ ይላል፡፡ ኪችንዬን በጣም ነው የወደድኩት፡፡ ወይም ደግሞ የተለያዩ ስቲከሮች አሉ፡፡ እናንተም ሞክሩት፡፡ አስተያየታችሁን ደግሞ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ፡፡ እኔ ኮንተንት ክሬሽን ክላስ እሰጣለሁኝ፡፡ እነዚህ ሁሉንም በአንድ ላይ አስተምራችኋለሁኝ፡፡ በአካልም በኦንላይንም ነው ኮርሱ የሚሰጠው፡፡ ባዮ ላይ ባለው ስልክ ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ቢፎሩ ይሄን ይመስል ነበር፡፡ አፍተሩ ደግሞ ይሄንን ይመስላል፡፡ ከዚህ በኋላ ኩክ እያደረኩ ራሱ በፖስት ከመጀመሪያ የተሻለ ቪው ይኖረዋል፡፡ እናንተም ሞክሩት፡፡ አስተያየታችሁን ደግሞ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ፡፡ እወዳችኋለሁ ባይ ባይ፡፡