Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
iPhone. እንደዚህ አይነት ስልክ የምትጠቀሙ ከሆነ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ። ወደ ካሜራ ሴቲንግ ትሄዳላችሁ። ቪዲዮ ኳሊቲ የምትለውን ወደ 4K at 24 frame/sec ወይም 30 frame/sec ትቀይሩት። ይሄ ቪዲዮ ሲኒማቲክ እንዲሆን ያደርገዋል። ግሪድ ላይን እና ሌቭል የሚለውን ማብራት። በተጨማሪም ፎርማት ውስጥ ገብታችሁ ሃይ ኤፊሸንሲ የሚለውን መምረጥ። እንደዚህ አይነት የቴክኒክ ጥበቦችን ለመማር ይሄንን ፔጅ ፎሎ አድርጉ።