Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
አንድ ደቂቃ የቪዲዮ አርትዖት ጠቃሚ ምክሮች የቪዲዮ አርትዖት ጊዜያችሁን የሚፈጅ ከሆነ እነዚህን ሶስት ነገሮች ስለማታውቁት ሊሆን ይችላል ቪዲዮ አርትዕ ከማድረጋችሁ በፊት የምትፈልጓቸውን ክሊፖች እና ሙዚቃዎች በ አንድ ፎልደር ማስቀመጥ ሁለተኛ ጃምፕ ከት መጠቀም ማለትም በንግግር መሃል ያሉ ዝምታዎች እና ሳይሆን የተሳሳቱ ቃላቶች ማስተካከል ሶስተኛ ተመልካች እንደይሰለች በየ ሶስት ሰከንዱ ዞም አውት ዞም ኢን የመጨረሻው እነዚህን ነገሮች በትንሽ ቆይታ አስገቡ የቪዲዮአችሁን ጊዜ ትጨምራላችሁ በዚህ አጋጣሚ ኮንተንት ክሬሽን ኮርስ መመዝገብ ላይ ነን ለመመዝገብም ስክሪን ላይ ያትመውን 0904366664 ደውሉልን