Loading video…
Hook

አሁንም የፌስቡክ እና የኢንስተግራም አካውንታችሁ ላይ ለየብቻ እየገባችሁ ነው Post የምታደርጉት? በቀላሉ የፌስቡክ እና የኢንስተግራም አካውንታችሁ እንዴት Link እንደምታደርጉ ላሳያችሁ። በመጀመሪያ ወደ ፌስቡክ Application እንገባለን። በስተቀኝ በኩል ከሚገኘው የ profile እና የሀምበርገር icon ወደ አለዉ እንገባለን። ከገባን በኋላ ወደታች እስክሮል ስናደርግ setting and privacy እናገኛለን ወደ እሱ ከገባን በኋላ setting ወደ የሚል አማራጮች እንገባለን። በመቀጠልም ወደ ታች እስክሮል ስናደርግ permission ከሚለው ስር linked account የሚል አማራጮች ውስጥ እንገባለን። በመቀጠልም ሊንክ ማድረግ የፈለግነው ኢንስተግራም ስለሆነ ኢንስተግራም የሚለውን እንነካለን። ከዛም connect account የሚለውን እንነካለን። continue ካልን በኋላ ሊንክ ማድረግ የፈለግነውን የኢንስተግራም username እና password እናስገባለን። username እና password ካስገባን በኋላ login እንለዋለን። ከዛም save info የሚለውን እንነካለን። በቀላሉ ኢንስተግራም እና ፌስቡካችንን ሊንክ አደረግን ማለት ነው።
Their other posts in the index, biggest breakout first.