Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
በየቀኑ ፖስት ስላደረግኩኝ ብቻ ሽያጭ ይመጣል ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ትልቅ ስህተት ነው የሰራችሁት። ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ማለት ዝም ብሎ ፖስት ማድረግ ማለት አይደለም። ስትራቴጂን በመጠቀም ፖስት ማድረግ ነው እንጂ። በመጀመሪያም ታርጌት የምታደርጉትን ኦዲየንስ መለየት አለባችሁ። ሁሉም ሰው ኮንተንት የምትሰሩ ከሆነ የማንንም አቴንሽን አትይዙም። ሲቀጥል ደግሞ የሰዎችን ችግር የሚፈቱ ኮንተንቶችን መስራት አለባችሁ። ዝም ብላችሁ ጊዜን ከምትጥሉ ይሄ መንገድ የቢዝነሳችሁን እምነት ይገነባል። የመጨረሻው ደግሞ ለእያንዳንዱ ፖስቶቻችሁ ግልጽ የሆነ ኮል ቱ አክሽን ሊኖር ይገባል። ይህም ማለት ቪዲዮአችሁን አይተው ከጨረሱ በኋላ በመጨረሻም ምን ማድረግ እንዳለባቸው የምትናገሩበት ቦታ ነው። ስለ ኮንተንት ስትራቴጂ፣ ፔይድ አድ አሰራር እንዲሁም ፎሎወሮቻችሁን እንዴት ወደ ደንበኛ መቀየር እንደምትችሉ ስክሪኑ ላይ ባለው ቁጥር ይደውሉልን።