Loading video…
Hook

ሰላም እንደምን አላችሁ? ይሄ ቪዲዮ ለባለሙያ ለIT ቴክኒሻን ለሞባይል ቴክኒሻን ለቲቪ ቴክኒሻን አጠቃላይ ደግሞ ለኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሙያ እና እንደዚሁም ደግሞ ለዲቨሎፐር ለኢቲካል ሃከር ሼር አድርጉልኝ። ለምን ቢባል እኔ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቻለሁ እንግዲህ ስለዚህ ማለት ነው። በቲክቶክ እና በዩቲዩብ የተለያዩ ኮንቴንቶችን እንዲሰሩ ብቻም ሳይሆን ተከፋይ የሚሆንበትን ፕላትፎርም ቴክኒካሊ እኔ ብዙ መንገድ ስለሄድኩበት እናንተንም ለማገዝ እችላለሁ። ሌላ በኩል ደግሞ የተሻለ ምርጥ ባለሙያ የምትሉትን በአካባቢያችሁ ያሉትን ሜንሽን አድርጉልኝ። ስራ ደግሞ እዛ አካባቢ ያሉትን ስራዎች እንዴት መስራት እንደምንችል ማለት ነው። ሌላው ግን በዋናነት የመጣሁት እነዚህ ቴክኒሻኖች ከሚሰሩት ቀጥታ ሰው አግኝተው ከሚሰሩት በተጨማሪ እንዴት አድርገው በሶሻል ሚዲያ ሶሻል ሚዲያን ተጠቅመው ገንዘብ ሊያገኙ እንደሚችሉ ሳስብ በጣም ነው የሚገርመኝ እና ስለዚህ ሁላችሁም ሼር አድርጉላቸው ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። ቀጣይ የዚህ ቪዲዮ ለብዙ ሰው የሚደርስ ከሆነ ብዙ ባለሙያዎች አክሰስ የሚያደርጉት ከሆነ ቪዲዮ እሰራለሁ ማለት ነው። ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችኋለሁ።
Their other posts in the index, biggest breakout first.