Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
በለማና ለጀመር። ቪዲዮውን ያያችሁ የማታውቁት ሰዎች ፕሊስ ይሄን ቪዲዮ ጨርሱት። አንድ ደቂቃ ነው። በጣም ይጠቅማችኋል እርግጠኛ ነኝ። ሶ AI በሰዓት እንደምታውቁት በጣም ተፈላጊ ስራ ቢኖር AI ነው። በጣም ብዙ የሚከፍል ስራ ቢኖርም ደግሞ AI ነው ማለት ነው። ብዙ ሰዎች ከተለያየ ኢንዱስትሪ ወደ AI ለመምጣት ኮምፕሊኬት ያደርጉታል ፕሮሰሱን። እንዴት ነው የምንመጣው የሚል ብዙ ጥያቄ አለ ማለት ነው። ሶ እዚች ጋር ብሬክዳውን አደርግላችኋለሁ። ሊትራሊ ኢን ቴን ዴይስ ማስተር ማድረግ ትችላላችሁ AIን። ዊክ ዋን ፋውንዴሽን ዊክ ቱ አፕሊኬሽን። ዋን ኦፍ ዘ ላርጀስት AI ካምፓኒ አንትሮፒክ ፍሪ የሆነ ኮርስ ለቋል። ማንም ሰው ሳይከፍል ሊማርበት የሚችል ማለት ነው። ሶ ይሄ ኮርስ ኮፊሻል ኮፊሻል ዌብሳይታቸው ላይ ነው የምታገኙት። ሊንኩን ባዮ ላይ አስቀምጥላችኋለሁ ጋይስ። በነፃ ነው። አይም ናት ሴሊንግ ኮርስ። ኤኒቲንግ አይ ሊትራሊ ዋንት ዩ ጋይስ ቱ ለርን AI። ምክንያቱም ዳትስ ዘ ፊውቸር። እና ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ ወደ AI መግባት የምትፈልጉ ሰዎች። ይሄ የናንተ ቻንስ ነው እንዳያመልጣችሁ። ቴንኪው።