Hook

Fastest way to feel financial freedom. ይሄን ቪዲዮ ሙሉውን እዩት እስኪ ትንሽ ቢዚ የሆናችሁት ነገር ቢኖርም ግን maybe በአንድ ቀን ላይ ለሰጣችሁት ሀሳብ። በፍጥነት ፋይናንሻል ፍሪደም የምታገኙበት መንገድ ምንድነው? በ እምነታችሁ ወይ ክርስቲያን ከሆናችሁ ወይ ሙስሊም I am not sure ከምትሰሩት ገንዘብ ላይ 10 ፐርሰንቱን ስጡ ይላችኋል። ለቤተክርስቲያን ወይ ለምታመልኩበት ቦታ ወይ ለተቸገረ ሰው። ሀሳቡ እኮ ጋድ 10 ፐርሰንቱን ስጡ ስትሉ በምትለቁት ልክ መልሶ ስለሚሰጣችሁ እና ይፈትናችሁ ነው። ያ በወር 100 ሺህ ብር ነው የምትሰሩት 10 ሺህ ብሩን ስጡ አለ። ለኔ ስጡኝ አለ። 10 ሺህ ብሩ ለእናንተ ትንሽ መስሎ ሲታይ ጋድ ይሄ ትንሽ ነው ለ10 ሺህ ብር ለሱ አንድ ሚሊዮን ብር ልስጣችሁ ይላል። አንድ ሚሊዮን ብር ሆና አሁን 100 ሺህ ብር ነው የምትሰጡት። 100 ሺህ ብር ስትሰጡ ጋድ የምትለቁበት እጃችሁን በሰፈራችሁበት እጅ መልሶ ያን ያህል አብዝቶ ይስጣችኋል። 100 ሺህ ብር ያኔ ለእናንተ ትንሽ ነው? ወዴት እንደምትሄዱ ሳሉት። ጋድ በምክንያት ነው እንደዚህ አይነት ነገር የሚያደርገው። እኛን ይፈትነን እኛም እሱን ልንፈትነው ነው። እንደዚህ አይነት ነገር እንድንሰጥ የሚያደርገን። አንዳንድ እምነቶች አሉ። እናንተ በሚያሳምኑአችሁ ሂዱ። ወይ ቤተክርስቲያን ሂዱና ስጡ ወይ ደግሞ የተቸገረውን ሰው እርዱ። በምትሰጡት ልክ እጃችሁ ሰፊ በሆነ ልክ በእሱ ልክ ነው እንደዚህ ተመልሳችሁ የምታገኙት። ይሄ ነው ፋም። ይመቻችሁ።
Their other posts in the index, biggest breakout first.