Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
አፕልም አሰራር ትፈልጋላችሁ? ወይንም ትፈልጋላችሁ? አንዳንድ ክሊያንቶች ምን ይሉኛል? ለምሳሌ እኔ አንድ ሺህ ዶላር ካልኳቸው ሲስተምም ከሆነ አፕም ከሆነ ለምሳሌ ነው አንድ ሺህ ዶላር ከዛ ሌላ ጋር ቼክ ያደርጉና አይ ሚቀንስ እኮ አግኝተናል በእንደዚህ ዋጋ እና ያንተ በጣም ውድ ነው ምናምን ይሉኛል። ከዛ ኦኬ ለምሳሌ አንድ ሺህ ዶላር ነው ስላችሁ አፑ ፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር ላይ ይጫናል እና አፕ ስቶር ላይ ለመጫን ያለው ስቃይ ስቃይ አይደለም። ማለት በቃ በጣም በጣም ስቃይት ነገር ነው። እና ቫይብ ኮደር የሚለየው ከሪል ዴቨሎፐር አፕሊኬሽን አፕ ስቶር ላይ መጫን ነው። ፕሌይ ስቶር ኖርማል አፕ ስቶር ኢቭን ማክ ፒሲ ያስፈልጋል ለመጫን እና ኖርማል እንትን አይባልም አንድ ከዛ ደግሞ ፕሮዳክሽን ላይ ለምሳሌ እናንተ የሚቀንስ ይሰራለታል ያላችሁት ሰው ፕሮዳክሽን ላይ አፕ ስቶር ላይ ተጭኖ ፕሮዳክሽን ላይ የሆነ አፕ ካሳያችሁ በቃ አሪፍ ነው እንደዛ ከሆነ በቃ ያ ትክክለኛ ዴቨሎፐር ነው ይሰራላችኋል ነው የምለው። እና እኔ እሰራላችኋለሁ ስል አፕ ስቶር ላይ ተጭኖ ፕሮዳክሽን ላይ ያለ አፕሊኬሽን አሳይቻችሁ እኛ የኛ ድርጅት የሰራው እና ያው ዛትስ ዋይ እኛን የሚለየን ከሌሎች ብዬ አስባለሁ። ይመቻችሁ።