Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
አማርኛን በምታይበት እና በምትናገርበት ጊዜ እንዴት እንደምጠቀምበት ላሳያችሁ። አፕ ስቶር ላይ ትገቡና ቡና ቮይስ ትራንስክራይበር ብላችሁ ቡና ቮይስ ብላችሁ ታይፕ ስታደርጉ አፑን ይሄን ይመስላል። ቡና ቮይስ ከምንም አፕሊኬሽን ስለሚሰራ እዚች ጋር አይሜሴጅ ላይ ኪቦርዴን ቡና ኪቦርድ ወደሚለው እቀይረዋለሁ። ከዛ በቀላሉ መናገር ነው። እዚች ጋር እንግዲህ ስናገር እኔ ብዙ ጊዜ አማርኛ እና እንግሊዘኛ እቀላቅላለሁ። ሶ ሰምቶት በኤአይ ቴክስቱን ፕሮሰስ አድርጎ ግራመሩን ሰው አሰውን ሁሉ አስተካክሎ ነው እንግዲህ ፔስት የሚያደርግልኝ። ከየትም አፕሊኬሽን ላይ ይሄን መጠቀም እዚች ጋር እንደምታዩት ይሄው ጨርሶ አማርኛ እና እንግሊዘኛ አንድ ላይ ቀላቅሎ የተናገርኩትን ወደ ቴክስት ቀይሮልኛል። እንግዲህ እንዳያችሁት የትኛውም አፕሊኬሽን ላይ ሆናችሁ በድምጻችሁ ብቻ አማርኛ እና እንግሊዘኛ እንደዚሁም የተለያዩ ቋንቋዎችን በቀላሉ መጻፍ ትችላላችሁ ማለት ነው። በጣም ፈጣን ነው። ሞክሩት አማርኛ እና እንግሊዘኛ እንግዲህ እንደኔ ለምትወዱት እሱንም አንድ ላይ ይጽፍላችኋል ማለት ነው። አውቶ ዲቴክቲቭ ያደርጋል። አፕ ስቶር ላይ ቡና ቮይስ ትራንስክራይበር ብላችሁ ሰርች ስታደርጉት ይመጣላችኋል። በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ይለቀቃል።