Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
AIን በያለንም ቁጥር በነፃ ማማር የምትፈልጉ ሰዎች ዛሬ በጣም ደስ በሚል ዜና መጥቻለሁ። Anthropic, one of the largest AI company, free ኮርሶችን ለቋል ማለት ነው። የራሳቸው ኦፊሻል ዌብሳይት ላይ። እንደምታዩት እዚች ጋር 13 free ኮርሶችን ያለምንም ክፍያ ማንም ሰው መውሰድ የሚችላቸውን ኮርሶች ለቀዋል ማለት ነው። ይሄ ዩቲዩብ ላይ አይደለም ወይ የተለያዩ ነገሮች ላይ ሳይሆን የራሳቸው ኦፊሻል ዌብሳይት ላይ ነው የተለቀቀው። እዚች ጋር እንደምታዩት ለሁሉም ከጀማሪ እስከ አድቫንስ የሆኑ ኮርሶች ናቸው ያሉት። ለስታርተርም ይሁን Claude 101 AI fluency የሚመሳሰሉ ኮርሶች ለዴቨሎፐሮችም አለ። ለሁሉም የሚሆን ኮርሶች አላቸው ማለት ነው። ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለሁ። መማር የምትፈልጉ ሰዎች ይሄንን እንዳያመልጣችሁ በጣም amazing opportunity ነው guys.