Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ሳታውቅ ብትመረቅ የምትቆጭባቸው 3 AI website 🎓 ሦስተኛው እንዳያመልጥህ። የትኛውን ትሞክራለህ? ⬇️ ለሚመረቅ ጓደኛህ tag አድርግ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral #graduation #habeshatiktok የመጀመሪያው ማይማፕ.ai ፤ ርዕስ ብቻ ፅፉለት ሙሉ ማይንድ ማፕ ራሱ ይሰራልላችኋል ለ ቴሲስና ለ ሪሰርች ያላችሁን እውቀት ለማስፋት ፐርፌክት ነው የመጀመሪያው ማይማፕ.ai ፤ ርዕስ ብቻ ፅፉለት ሙሉ ማይንድ ማፕ ራሱ ይሰራልላችኋል ለ ቴሲስና ለ ሪሰርች ያላችሁን እውቀት ለማስፋት ፐርፌክት ነው ሁለተኛው ጋማ.ai ይባላል ታይትል ብቻ ፔስት በማድረግ ፕሬዘንቴሽን ራሱ ይሰራልላችኋል እንደፈለጋችሁ edit አድርጋችሁ download ማድረግ ብቻ ነው ዴክቶፐስ.com ደሞ ሌላ አማራጭ ነው ሦስተኛውና ምርጡ ደሞ ከመረቁት በኋላ ስራ ለማግኘት CV ያሰፈልጋችኋል ለ커리어 የፈለጋችሁትን ዲዛይን edit ማድረግ ትችላላችሁ አማሬክ የፃፋችሁትን ወደ እንግሊዘኛ የቀየርላችኋል ይሄኛው የራሴ ነው ሊንክ ባዮ ላይ አለ ሶስቱም ሊንክ ከፈለጋችሁ ኮሜንት ላይ ጠይቁኝ በየግል ልልክላችሁ ይሄንን የሚያስፈልገው ጎደኛችሁ ደሞ ታግ አድርጉት