Hook
More breakout videos from this creator.
የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ ግዴታ ማስተካከል እና ማወቅ ያለባችሁን ሲቲንግ ላሳያችሁ። ከዛ በፊት ይሄ ቪዲዮ ሊጠቅማችሁ ስለሚችል ሴቭ አድርጉት። በመቀጠል ወደ ስልካችሁ ሲቲንግ ውስጥ በመግባት ትንሽ ወደ ላይ ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር አካውንት ኤንድ ባክአፕ የምትለው ውስጥ ትገባላችሁ። እንደዚህ ያመጣላችኋል ትንሽ ወደ ላይ ስክሮል በማድረግ እዚች ጋር ሪሴት የምትለው ውስጥ ትገባላችሁ። እንደዚህ ያመጣላችኋል ትንሽ ወደ ላይ ስክሮል በማድረግ ሪሴት ሞባይል ኔትወርክ ሲቲንግ የምትለው ውስጥ ትገባላችሁ። እዚች ጋር ሪሴት ሲቲንግ የምትለውን አንድ ጊዜ ትነኳታላችሁ። ይህም ማለት የስልካችሁን ዳታ ወይም ደግሞ ዋይፋያችሁን አብርታችሁ በምትጠቀሙበት ጊዜ ዳታችሁ እየተንቀረፈፈ በጣም ካስቸገራችሁ የስልካችሁን ዳታ ወይም ደግሞ ዋይፋያችሁን ቡስት በማድረግ በጣም ፈጣን ያደርግላችኋል ማለት ነው። እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃ እንዲደርሳችሁ ኮሜንት ላይ የሰ እያላችሁ ጻፉልኝ። ይመቻችሁ።