Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ብታምኑም ባታምኑም ስልካችሁ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙ ነገር ግን እስከ ዛሬ ደስ የሚሉ ማታውቋቸውን ሶስት ፊቸሮች አሁን ላሳያችሁ። አንደኛ የስልካችሁ ጀርባ። የስልካችሁን ጀርባ ሁለት ጊዜ ስትነኩት ስክሪን ሻት ያደርጋል። አክሰሲቢሊቲ ባክ ተች ከዛ መቀጠል ነው። በቀኝ በኩል ያለው ቪዲዮ ደግሞ ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ነው። ሁለት ሴቲንጋችሁ ውስጥ ሄዳችሁ ኖቲፊኬሽን ሂስትሪ ብላችሁ ሰርች ብታደርጉና ኦን ብታደርጉት ከዚህ በፊት የላከላችሁን ሚሴጅ ላኪው ቢደልተው እንኳን ማየት ትችላላችሁ። ሶስት የትኛውም አይነት ማስታወቂያ ከዚህ በኋላ ለዘላለም ወደ ስልካችሁ እንዳይመጣ ማድረግ ትችላላችሁ። በቀላሉ ወደ ስልካችሁ ሴቲንግ በመሄድና ዲኤንኤስ ብለን ሰርች በማድረግ ከዛን ፕራይቬት ዲኤንኤስ የሚለውን ብቻ በመጫን ዲኤንኤስ ዶት አድጋርድ ብለን በመጻፍ ከዚህ በኋላ አድቻው ማለት እንችላለን። አብዛኞቻችሁ ፎሎ እያደረጋችሁ አይደለም ፎሎ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።