Hook
More breakout videos from this creator.
ስልካችሁ ከተጠለፈ በቀላሉ የጠለፋችሁን አካል ለማቋረጥ በቅድሚያ እንዴት ማቋረጥ እንዳለባችሁ ላሳያችሁ። ከዛ በፊት ግን ስልካችሁ ተጠልፏል ወይስ ደግሞ አልተጠለፈም የሚለውን ቼክ ማድረግ ስላለባችሁ ወደ ስልክ መደወያ አፕሊኬሽናችሁ ውስጥ ገብታችሁ ኮከብ መሰላል ስልሳ ሁለት መሰላል ብላችሁ በመደወል ልክ እንደዚህ ያመጣላችኋል። ልክ በምትመለከቱት መልኩ የናንተ ሁሉም ኖት ፎርዋርድ መሆን አለበት። ነገር ግን ልክ እንደኔ እንደምትመለከቱት እዚህ ጋር ስልክ ቁጥር ወይም ደግሞ ሃያ አምስት አንድ ብሎ የሚጀምር ቁጥር ካለ ስልካችሁ ተጠልፏል ማለት ነው። ይሄ ያመጣላችሁ ስልክ ቁጥር የናንተ ስልክ ላይ ያለ እያንዳንዱ መረጃ እየቀዳችሁ ነው ወይንም ደግሞ ጠልፏችኋል እንደማለት ነው። ይሄንንም እንዴት አድርጋችሁ ማቋረጥ እንዳለባችሁ ላሳያችሁ። ከዛ በፊት አካውንቴ ስለተመታ ሶስት ሶስት ጊዜ ኮፒ ሊንክ ማድረግ እንዳይረሳ። ይሄንንም ለማቋረጥ አንድ ማውረድ ያለባችሁ አፕሊኬሽን አለ። እሱን ለማውረድ ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር ውስጥ ትገባላችሁ። የሰርች ባሯን ነክታችሁ አዝዋ ኤች ዲ ብላችሁ ሰርች በማድረግ መጀመሪያ ላይ የመጣላችሁን ይሄንን አዝዋ ኤች ዲ የሚለውን አፕሊኬሽን በመንካት ትገባላችሁ። እዚች ጋር ኢንስታል የምትል አለች እሷን ነክታችሁ ኢንስታል ካደረጋችሁ በኋላ ኦፕን ትሉታላችሁ። አፕሊኬሽኑ እንደዚህ ሲያመጣላችሁ ከላይ አዝዋ ኤች ዲ የምትለውን በመንካት ኤ ዜሮ አምስት ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። መጀመሪያ ላይ የመጣላችሁን ይሄንን ጽሁፍ ወይንም ደግሞ ፎቶ በመንካት ትገባላችሁ። እንደዚህ ሲያመጣላችሁ ትንሽ ወደ ላይ ስክሮል በማድረግ እዚች ጋር ጌት ኢት ናው የምትል ትመጣላችኋለች እሷን ነክታችሁ አፕሊኬሽኑን ታወርዳላችሁ። አፕሊኬሽኑን ካወረዳችሁት በኋላ ልክ በዚህ መልኩ ወደ ውስጥ ያስገባችኋል። እዚች ጋር ኦል ኮልስ የምትለውን አንድ ጊዜ ትነኩታላችሁ። በመቀጠል እንደዚህ ሲያመጣላችሁ እዚች ጋር ዲአክቲቬት የምትለውን አንድ ጊዜ በመንካት ያንን የጠለፋችሁን ስልክ ቁጥር እስከመጨረሻው ድረስ ማቋረጥ ወይንም ደግሞ ብሎክ ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው። እንደዚህ በማድረግ እራሳችሁን ከጠላፊዎች ተጠነቀቁ። ይማቻችሁ።