Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ስልካችሁን ልክ እንደዚህ በጃችሁ ሳትነኩ ከርቀት ማዘዝ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ምግብ እየበላችሁ ወይም የሆነ ስራ እየሰራችሁ ስልካችሁን በጃችሁ ለመንካት በማይመቻችሁ ጊዜ ልክ እንደዚህ ከርቀት በማዘዝ መጠቀም የምትችሉበትን ጋራ የሆነ አፕሊኬሽን ላሳያችሁ። ቪዲዮውን ላይክ አካውንቱን ፎሎ በማድረግ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ። በቅድሚያ ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ ሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታሎፕን አድርጋችሁ ትከፍቱታላችሁ። በመቀጠልም ሰርች ማድረጊያው ጋር ሄዳችሁ ኤስ አስራ አምስት ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌት ኢት ነው የምትለውን ስታገኙ እሷን ነክታችሁ አፕሊኬሽኑን ትከፍታላችሁ። ከከፈታችሁትም በኋላ የሚጠይቃችሁን ፐርሚሽኖች በሙሉ ትፈቅዱለታላችሁ። ከዛ እዚህ ጋር እሱ እንደሚያሳያችሁ እጃችሁን በማንቀሳቀስ ስልካችሁን ማዘዝ ትችላላችሁ። ይሄን ከጨረሳችሁ በኋላ ወደ ዋናው ፔጅ ይወስዳችኋል። ከዛ እዚህ ጋር ስክሮል እያደረጋችሁ መጠቀም የምትፈልጓቸውን አፕሊኬሽኖች ታስገባላችሁ። ከዛም ስታርት የምትለዋን ነክታችሁ በቀላሉ ስክሮል እያደረጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። ቪዲዮ ጠቃሚ ከሆነ ሀግኛችሁ በኮሜንት አምስት ቁጥርን ጻፉልኝ አመሰግናለሁ።