Loading video…
Hook
More hawud More value
More breakout videos from this creator.
የአስራ ስድስት አመት ልጅ የቀን ውሎ ዛሬ የምንመለከተው በምስሉ ላይ የምታዩት እቺ ቆንጆዬ ብላቴና ልብሷን ከቀያየረች በኋላ ቀጥታ ወደ ቢሮ ለመሄድ ነው የምትዘጋጀው። አብዛኞቻችሁ ስድስት ስድስት ለማለት ነው አርባ ስድስት ለማለት ነው ወይስ ሃምሳ ስድስት እያላችሁ ኮሜንቱን ከመጨናነቃችሁ በፊት ኑ ቡና ጠጡ። ስክሮል በማድረግ የዛለ ጣታችሁን ትንሽ አረፍ እንዲል ብዬ ነው ቪዲዮዬን። የኢትዮጵያን ህዝብ በማያስማማው በእድሜ የጀመርኩት እንደ ህዝብ እኔ እኮ ትንሽ ነኝ የሚለውን ታግ ከመፈለጋችን በላይ ቢዝነሳችን እንዲያድግ ብንፈልግ ኖሮ ወደ ሃውድ አካዳሚ መጥተን ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስቶሪ ቴሊንግ እንዲሁም ፊልሚንግን አንድ ላይ ተምረን እዚሁ ሶሻል ሚዲያ ላይ ቢዝነሳችንን ማሳደግ እንችላለን። ለመመዝገብ ባዮ ላይ ስልክ አለ። ወዳችኋለሁ ባይ ባይ።