
We didn’t find a product being promoted in this video. Its hook, format and structure below still show why it took off.
Browse products winning on TikTokክሬሚ ስፒናች እና ብሮኮሊ ፓስታ 🥦🌿 ግብዓቶች * ፓስታ * የቀዘቀዘ ስፒናች * የቀዘቀዘ ብሮኮሊ * 2–3 ነጭ ሽንኩርት * 1–2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት * ትንሽ ሄቪ ክሬም * ½–1 ኩባያ የፓስታ ውሃ * ጨው * ቁንዶ በርበሬ * የምትወዱት ቅመም * ቺዝ አሰራር 1. ፓስታውን ቀቅሉ። ከማጥለላችሁ በፊት 1 ኩባያ ያህል የፓስታውን ውሃ አስቀምጡ። 2. ስፒናችና ብሮኮሊውን በፉድ ፕሮሰሰር በደቃቁ ፈጩ። 3. ድስት ላይ ዘይት አሙቀው፣ ነጭ ሽንኩርቱን ጨምረው ሽታው እስኪወጣ ድረስ ትንሽ አብስሉ። 4. የተፈጩትን ስፒናችና ብሮኮሊ ጨምሩ። ትንሽ የፓስታ ውሃ እየጨመሩ እስኪበስሉ ድረስ አብስሉ። 5. ትንሽ ሄቪ ክሬም ጨምሩና ሶሱ ክሬሚ እስኪሆን ድረስ አብስሉ። 6. ጨው፣ ቁንዶ በርበሬና የምትወዱትን ቅመም ጨምሩ። 7. የበሰለውን ፓስታ ጨምረው ከሶሱ ጋር በደንብ ቀላቅሉ። 8. ሞቅ እያለ ከላይ ቺዝ ጨምረው ያቅርቡ። 🧀 ቀላል፣ ክሬሚ እና አትክልት የበዛበት ጣፋጭ ፓስታ! 💚 #ethiopian_tik_tok #fyp #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #እናት #food
Outliers and viral hits: their videos on Overshot, all time.