Loading video…

We didn’t find a product being promoted in this video. Its hook, format and structure below still show why it took off.
Browse products winning on TikTokየቡላ ገንፎ አሰራር የሚያስፈልጉ ነገሮች * 3 ኩባያ ውሃ * የቡላ ዱቄት * 3 እንቁላል * 2 ኩባያ ወተት * ትንሽ ጨው አሰራር 1. 3 ኩባያ ውሃ በድስት ውስጥ አድርገው እሳት ላይ ይጣዱ። 2. በሌላ ዕቃ ውስጥ የቡላ ዱቄቱን፣ 3 እንቁላልና 2 ኩባያ ወተት በደንብ ይቀላቅሉ። 3. ውሃው ሲፈላ ትንሽ ጨው ይጨምሩ። 4. ያዘጋጁትን የቡላ ድብልቅ ቀስ ብለው እየጨመሩ ያማስሉት። 5. እንዳይጓጉል ያለማቋረጥ እያማሰሉ ያብስሉት። 6. እየወፈረ የገንፎ አይነት ሲኖረው ከእሳት ያውርዱት። #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #እናት #fyp
Outliers and viral hits: their videos on Overshot, all time.