Original caption
የዙኪኒ ኦትስ ማፍን የሚያስፈልጉ ነገሮች * 2 ኩባያ ኦትስ * ¼ ኩባያ የዱባ ፍሬ * 2 የሾርባ ማንኪያ ቺያ ሲድ * ¾ ኩባያ ሙሉ ስንዴ ዱቄት * 1½ ኩባያ ተፈጭቶ የተዘጋጀ ዙኪኒ — ውሃውን ሳይጨምቁ * 3 እንቁላል * 6 ቴምር፣ ፍሬው የወጣ * 1½ ኩባያ ወተት * ⅓ ኩባያ የቀለጠ ቅቤ ወይም አቮካዶ ዘይት * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ * 1½ የሻይ ማንኪያ ቀረፋ ወይም pumpkin spice * 2 የሻይ ማንኪያ baking powder * ½ የሻይ ማንኪያ baking soda * ¼ የሻይ ማንኪያ ጨው አሰራር 1. ኦትስ፣ የዱባ ፍሬ እና ቺያ ሲድን በብሌንደር እንደ ዱቄት እስኪሆን ድረስ ይፍጩ። 2. በሌላ በኩል ቴምሩን፣ ወተቱን እና 3ቱን እንቁላል በብሌንደር በደንብ ይቀላቅሉ። 3. የተፈጨውን ኦትስ፣ ሙሉ ስንዴ ዱቄት፣ baking powder፣ baking soda፣ ቀረፋ፣ ጨው፣ ቅቤ/ዘይት እና ቫኒላ ከእንቁላሉ ድብልቅ ጋር ያዋህዱ። 4. የተፈጨውን ዙኪኒ ውሃውን ሳይጨምቁ ጨምረው በቀስታ ያዋህዱ። 5. ኦትሱና ቺያው ፈሳሹን እንዲስቡ ለ5–10 ደቂቃ ያሳርፉት። 6. በማፍን መጋገሪያ ውስጥ ከፋፍለው በ375°F ለ25–30 ደቂቃ ያብስሉ። ቴምሩ ተፈጥሯዊ ጣፋጭነት ስለሚሰጠው፣ ተጨማሪ ስኳር አያስፈልገውም። Zucchini Oat Muffins Ingredients * 2 cups rolled oats * About ¼ cup pumpkin seeds * About 2 tbsp chia seeds * ¾ cup whole wheat flour * 1½ cups shredded zucchini, not squeezed * 3 eggs * 6 dates (ቴምር), pitted * 1½ cups milk * ⅓ cup melted butter or avocado oil * 1 tsp vanilla * 1½ tsp cinnamon or pumpkin spice * 2 tsp baking powder * ½ tsp baking soda * ¼ tsp salt Directions: Blend the oats, pumpkin seeds, and chia seeds together until flour-like. Blend the dates with the milk and eggs until smooth. Combine with the oat mixture, whole wheat flour, baking powder, baking soda, spices, salt, oil/butter, and vanilla. Fold in the unsqueezed shredded zucchini. Let the batter sit for 5–10 minutes before baking so the chia and oat flour can absorb some of that extra liquid. Divide into muffin cups and bake at 375°F for about 25–30 minutes. Because yours has more moisture, check the center before removing them; they may need a few extra minutes. The dates + zucchini + milk should make these very soft and moist without needing added sugar. #fyp #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ወላጀ #parenting #ethiopian_tik_tok