Original caption
📌መስከረም 4፣5 እና 6 አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ ስትመጡ Step by Step እንዴት በFreelance ተጨማሪ ገቢ እንደምታገኙ አሳያችኋለው። ይህ Step by Step Guide የዩንቨርሲቲ ተማሪ እያለውን በFreelance በወር እስከ 70,000 ብር ድረስ የሰራሁበት መንገድ ነው። በተጨማሪም : 📌 ኤቨንቱን ስትሳተፉ AI በመጠቀም እንዴት የFreelance ስራዎች በቀላሉ ያለምንም ወጪ እንደምትሰሩ ተጋባዥ እንግዳችን በሰፊው ያሳያችኋል። 📌 ኤቨንቱን ላይ ስትመጡ የምነግራችሁ 15,000 birr የሚያወጣ ስጦታም አዘጋጅቻለው። 📌 እንዲሁም ኤቨንቱን ስትመዘገቡ አዲስ ዓመትን ለማቀድ ለራሴ የምጠቀምበት Yearly Planner Document በነጻ እሰጣችኋለው። 📌 በመጨረሻም የአዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለአንድ አድለኛ ለሆነ ሰው በግ የምሸልም ይሆናል። መስከረም 4፣5 እና 6 አዲስ የገንዘብ ዝናር ስለማስታጥቃችሁ እንዳትቀሩ!! 👉ለመመዝገብ bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #yonasmoh #khilx #አዲስዝናር #addiszinarevent