Original caption
🚨አዲስ ዝናር ኤቨንት 1 ቀን ብቻ ቀረው ተጨማሪ ገቢ ለአዲስ ዓመት ለ2019 አዲስ ዓመት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት አማራጭ የሌለው ውሳኔ ነው። ያለቀውን ዓመት ገቢችሁን መጨመር ሳትችሉ ከጨረሳችሁ የአዲስ ዝናር ኤቨንት እንዳትቀሩ። መስከረም 4፣5 እና 6 አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ ስትመጡ የራሴን ቢዝነስ ከመጀመሬ በፊት Freelance በማረግ እንዴት ገቢዬን እንደጨመርኩ ከዜሮ አሳያችኋለው። በተጨማሪም 📌 ኤቨንቱን ስትሳተፉ AI በመጠቀም እንዴት የFreelance ስራዎች በቀላሉ ያለምንም ወጪ እንደሚሰሩ ተጋባዥ እንግዳችን በሰፊው ያሳያችኋል። 📌 ኤቨንቱን ስትሳተፉ የምነግራችሁ 15,000 birr የሚያወጣ ስጦታም አዘጋጅቻለው። 📌 ኤቨንቱን ስትመዘገቡ አዲስ ዓመትን ለማቀድ ለራሴ የምጠቀምበት Yearly Planner Document በነጻ እሰጣችኋለው። 📌 እንዲሁም የአዲስ ዓመት አስመልክቶ ለአንድ እድለኛ ለሆነ ሰው በግ የምሸልም ይሆናል። መስከረም 4፣5 እና 6 የሙያ ዝናር ስለማስታጥቃችሁ እንዳትቀሩ!! ለመመዝገብ 👉 Bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #yonasmoh #አዲስዝናር #addiszinarevent #khilx #yonile