Loading video…
Hook
A new year challange for want to truly Hustle and change.
More breakout videos from this creator.
ሁላችንም አሁን ያለንበት ቦታ ላይ የደረስነው ትናንት ላይ በወሰናቸው ውሳኔዎች ነው 📌የመጣው ይምጣ መሞከር ግን አለብኝ ያሉ ሰዎች ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል አይ ምን የሀገሪቱ ሁኔታ,ኑሮ....እያሉ ምክንያት እየሰጡ ምንም ያልሞከሩ ሰዎች እዛው የጀመሩበት ቦታ ላይ ቀርተዋል 📌ምርጫው የእናንተ ነው ወይ እራስን ለመለወጥ ምክንያት መስጠት ፤ወይ ላለመለወጣችሁ ምክንያት መደርደር 📌በአዲሱ ዓመት ገቢዬን እና ራሴን መለወጥ አለብኝ ካላችሁ ደሞ እኔ ገና የጊቢ ተማሪ እያለሁ ስሰራ የነበረውን የFreelancing ስራ ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ነፃ የOnline ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለሁ 👉በነፃ ለመመዝገብ bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ