Original caption
🚨በFreelancing ተጨማሪ ገቢ ፍጠሩ! 📌የትኛውንም ሙያ በFreelance መሰራት ይቻላል ነገር ግን አብዛኛው ሰው እንኳን በ Freelancing ገንዘብ ሊሰራ ቀርቶ ምን እንደሆነ እንኳን አያውቅም ጊዜውን መስለው የተገኙ ግን freelance እያረጉ ሙያቸውን ለብዙ Client እየሸጡ ከዓመት እስከ ዓመት ተጨማሪ ገቢ እየሰሩ ነው። 📌ለዛም ነው መስከረም 4፣5 እና 6 አዲስ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ፣ አዲስ ዝናር የተሰኘውን ኤቨንት ያዘጋጀነው። በተጨማሪም 📌 ኤቨንቱን ስትሳተፉ AI በመጠቀም እንዴት የFreelance ስራዎች በቀላሉ ያለምንም ወጪ እንደምትሰሩ ተጋባዥ እንግዳችን በሰፊው ያሳያችኋል። 📌 ኤቨንቱን ላይ ስትመጡ የምነግራችሁ 15,000 birr የሚያወጣ ስጦታም አዘጋጅቻለው። 📌 እንዲሁም ኤቨንቱን ስትመዘገቡ አዲስ ዓመትን ለማቀድ ለራሴ የምጠቀምበት Yearly Planner Document በነጻ እሰጣችኋለው። 📌 በመጨረሻም የአዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለአንድ እድለኛ ለሆነ ሰው በግ የምሸልም ይሆናል። መስከረም 4፣5 እና 6 አዲስ የገንዘብ ዝናር ስለማስታጥቃችሁ እንዳትቀሩ!! ለመመዝገብ 👉 Bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #yonasmoh #khilx #አዲስዝናር #addiszinarevent