Original caption
🚨አዲስ ዝናር ኤቨንት ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈጥሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው ! 👉 AI በመጠቀም እንዴት የFreelance ስራዎች እንደሚሰሩ ከተጋባዥ እንግዳችን ጋር አብረን የምናይ ይሆናል! 👉 15,000 birr የሚያወጣ ስጦታም በነጻ ሰጣችኋለው ! 👉 አዲስ ዓመትን ለማቀድ ለራሴ የምጠቀምበትንም Planner ኤቨንቱ ላይ ስትገኙ በነፃ ታገኛላችሁ! 👉 እና አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለአንድ እድለኛ ሰው በግ እሸልማለው። ዛሬ ማታ 2 ሰዓት እንዳትቀሩ!! 👉 በነፃ ለመመዝገብ bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #yonasmoh #አዲስዝናር #addiszinarevent #khilx #yonile