Why it worked
The video provides a clear, step-by-step tutorial for a trending visual effect, which encourages viewers to save and share the content to try it themselves.
Summary
The creator provides a tutorial on how to find and use the 'Hero Walk Golden Hour' effect within the TikTok app. She guides the viewer through the search process, selecting the effect, and applying it to a photo.
Structure
- 1Introduction to the effect tutorial
- 2Request for engagement (copy link)
- 3Demonstration of searching for the effect
- 4Selecting and applying the effect
- 5Showing the final result
Product placement
TikTok: (a) ACTS — the creator demonstrates how to use the search bar, select effects, and use the 'Use this effect' feature within the app interface. Removing this would change the video entirely as it is a tutorial on using the platform's features.
Call to action
እባካችሁ ኮፒ ሊንክ አድርጉልኝ
On-screen text
how to upload hero walk golden hour effect
AI photo መፍጠሪያ
መቀበሪያ ማለት ነው
የተለያየ አለላችሁ
አዳዲስ ደግሞ ቲክቶክ ሰሞኑን ይጨምራችኋል
ከፈለጋችሁ አዲሱን አሳያችኋለሁ
ካልፈለጋችሁ ደግሞ የበፊቱን አሳያችኋለሁ ማለት ነው
ዳይ ወደ ስራ
እባካችሁ ኮፒ ሊንክ አድርጉልኝ
ወደ ላይቫችን ተመልሰናል ማለት ነው
አምስት ጊዜ ኮፒ ሊንክ ይደረግ ዳይ ወደ ስራ
የሮይ ወልክ ኢን ጎልደን አወር ኢፌክት
እሺ ቤተሰቦቻችን
እንደዚህ ስትጽፉ
የተለያየ ይመጣላችኋል ማለት ነው
እንመጣለን
እዚህ ጋር እንደዚህ እንኩት
እዚህ ጋር ዩዝ ዚስ ኢፌክት የሚለውን እንኩት
እሺ
አሁን እዚህ ጋር እስኪ መጣ መጠበቅ አለባችሁ ብያችኋለሁ
እኔም አሳያችኋለሁ
ንኩት ቤተሰብ
ከዛም በኋላ እንመጣለን
የትኛውን ነው የምንወስደው
ይሄኛውን እንወስዳለን
እንጠብቃለን እሺ
እንጠብቃለን ቤተሰብ ይታያችኋል አይደል
አዎ
ሎድ እያደረገ ነው
እንጠብቀዋለን
ይታያችኋል ቤተሰብ
እንዴት እንደሚአምር ታዲያ
እናንተም መመጥፈልጉትን እንደዚህ ኤዲት ማድረግ ትችላላችሁ