Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ይህንን እና ይህንን እንዲሁም ደግሞ እነዚህን ልብሶች ገዝታችሁ እንዳይመስላችሁ። እድሜ ለ AI ከዚህ በኋላ ፎቶ ፖስት ስታደርጉ ሁለት ሺህ እና አንድ ሺህ እያወጣችሁ ልብስ መግዛት አይጠበቅባችሁም። AI ራሱ ያለብስላችኋል። እዚህ ዌብሳይት ላይ እንደምትመለከቱት መጀመሪያ ፎቶአችሁን እንደዚህ ታስገባላችሁ። ከዛም መልበስ የምትፈልጉትን ልብስ ደግሞ እንደዚህ ታስገባላችሁ። ልክ እንደዚህ በደቂቃዎች ውስጥ አልብሶአችሁ ቁጭ ያደርግላችኋል ማለት ነው። ሶ ይህንን ዌብሳይት ሊንክ የምትፈልጉ ኮሜንት ሴክሽን ላይ ሊንኩን እንፈልጋለን በሉኝ። ወይም ደግሞ ቴሌግራም ቻናል ላይ ገብታችሁ ሊንኩን ማግኘት ትችላላችሁ። እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች ደግሞ እንዳያመልጣችሁ ፎሎ ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ።