Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ማንኛውም በ ChatGPT የምትጽፉት ጽሁፍ AI እንደሆነ ያስታውቃል አሁንም የማሳያችሁን ነገር ካላደረጋችሁ በስተቀር መጀመሪያ ChatGPT ላይ ገብቼ አጠር ያለ ብሎግ እንዲጽፍልኝ ጠየኩት ልክ እንደዚህ የምፈልገውን ሲያመጣልኝ እሱን ኮፒ አድርጌ Humanizer.org የሚባል ዌብሳይት ላይ ሄጄ ጽሁፉን ፔስት አደርግና Humanize የምትለዋን ስጫን ትንሽ ሎድ ያደርግና ልክ እንደዚህ ሰው እንደጻፈው ያደርግልኛል ልዩነቱን ለማወቅ ZeroGPT.com ላይ ሄጄ ቅድም በ ChatGPT የጻፍኩትን ፔስት አድርግለትና Detect Text ስለው እንደምታዩት 100% AI እንደጻፈው ይነግረኛል Humanize ያደረኩትን ደግሞ ኮፒ አድርጌ ፔስት ሳደርግ Detect ስለው እንደምታዩት Your text is human written ወይም ደግሞ ሰው እንደጻፈው 10% ብቻ AI ብሎ ያመጣልኛል ማለት ነው በየቀኑ የተወሰኑ ቃላቶችን ፎር ፍሪ ይሰጧችኋል ሞክሩት