Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
ተማሪዎች እኮ ናችሁ እና እነዚህን ሶስት አፕሊኬሽኖች እየተጠቀማችሁ ካልሆነ ተበልታችኋል፡፡ የመጀመሪያው አፕሊኬሽን ኖውት ይባላል ማንኛውንም ትምህርት የከበዳችሁን ጥያቄ ብታነሱለት ልክ እንደዚህ አጭር መልስ የቪዲዮ ማብራሪያ እና ስቴፕ ባይ ስቴፕ ልክ እንደ አስተማሪ ያስረዳችኋል ማለት ነው፡፡ ሌሎችም ፊቸሮች አሉት እናንተ ቼክ አድርጉት፡፡ የሁለተኛው አፕሊኬሽን ቻት ፒዲኤፍ ይባላል ማንኛውም መጽሐፍ ወይም ቴክስት ቡክ አፕሎድ አድርጋችሁለት ፍሬ ሀሳቡን ጠቅለል አድርጎ ልክ እንደዚህ ይገልጽላችኋል፡፡ ከመጽሐፍ ውስጥ ደግሞ ራንደም ጥያቄዎችን ጀነሬት እንዲያደርግላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ በአጠቃላይ ፒዲኤፋችሁን ማነጋገር ትችላላችሁ፡፡ ሶስተኛው ደግሞ ፎከስ ቱዱ ይባላል እዚህ ላይ ፕላን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ቱዱ ሊስታችሁን ሊስት ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ስታጠኑ ደግሞ ፎከስ አድርጋችሁ እንድታጠኑ ፕሮሞዶ ታይመር አለው፡፡ በአጠቃላይ ታይማችሁን ማኔጅ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ በየቀኑ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ስለምለቅ ተጨማሪ አፕሊኬሽኖችን እና ዌብሳይቶችን እንዲደርሳችሁ እኔን ፎሎ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ፡፡