Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
የራሳችሁን ድምፅ መቀየር ከፈለጋችሁ እንደዚህ ኦው ፍራውንድስ ከፈለጋችሁ ደግሞ እንደዚህ እንደዚህ እንደዚህ እንደፈለጋችሁ ኤዲት የምታደርጉበትን ዌብሳይት ላሳያችሁ። ዌብሳይቱ ኢለቨን ላብስ ይባላል። እዚህ ላይ ገብታችሁ ጌት ስታርቲድ ፍሪ የሚለውን ነክታችሁ ሳይን አፕ አድርጉ። ይሄን ስኪፕ በሉና እለፉት። ከዛ እዚህ ጋር ቴክስት ቱ ስፒች የሚለው ላይ ቴክስት አስገብታችሁ ወደ ቮይስ የሚቀይር ነው። እኔ የማሳያችሁ ስፒች ቱ ስፒች ነው። የቀዳችሁትን ድምፅ ድራግ አድርጋችሁ ታስገቡና የምትፈልጉትን ድምፅ ትመርጡለታላችሁ። ከዛ ጀነሬት ስፒች የሚለውን ስትጫኑት ያመጣላችኋል ማለት ነው። የምትፈልጉት ድምፅ ላይ ካደረጋችሁ በኋላ ዳውንሎድ ማድረግ ብቻ ነው። ታዲያ እትካውን ፎሎ አድርጋችሁ ማለት ነው። ምን እየጠበቃችሁ ነው? ፎሎ አድርጉ እንጂ።