Hook

Google AI Studio, PixVerse, Hunyuan AI
ai.google, app.pixverse.ai, video.hunyuan.tencent.com ↗Their other posts in the index, biggest breakout first.
ዛሬ ሶስቱን እናያለን። ተመሳሳይ ጽሁፍ አስገብተንላቸው ደግሞ ምን አይነት ቪዲዮ እንደሚሰጡንም አብረን እናያለን። የመጀመሪያው በስልካችሁ ወይም በፒሲ ጎግል AI ብላችሁ ሰርች አድርጉና ይሄንን ምረጡለት። ከዛ ወደዚህ ዌብሳይት ይወስዳችኋል። ሶስት ሰረዟን በመጫን ትራይ ጎግል AI ስቱዲዮ የምትለዋን ትመርጡለታላችሁ። ይሄንን ኤክስ አድርጉትና እነዚህን ቲክ አድርጋችሁ አይ አክሴፕት ብላችሁ አሁንም ሶስት ሰረዝ ውስጥ በመግባት ጀነሬት ሚዲያ የምትለዋን ምረጡለት። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ቪኢኦ የሚለውን መርጣችሁ ስትገቡ ይሄንን ካመጣላችሁ ሳይን አፕ ስላልአደረጋችሁ ነው ሳይን አፕ አድርጉና ጽሁፋችሁን እዚህ ጋር ፔስት አድርጋችሁ ሴንድ ስታደርጉት ቪዲዮ በዚህ መልኩ ያመጣላችኋል ማለት ነው። ሁለተኛው ደግሞ በዚህ ሊንክ ትገቡና ከፈለጋችሁ አፕ ማውረድና ሞር ፍሪ ክሬዲት ማግኘት ትችላላችሁ። ካልሆነም ዌብሳይቱ ላይ ሎጊን ታደርጉና በቀጥታ ጽሁፋችሁን ወይም ኢሜጃችሁን እዚህ ጋር አስገብታችሁ ስክሪን ሳይዝ መርጣችሁለት ጀነሬት ትሉታላችሁ። በዚህ ያገኘሁት ቪዲዮ ይሄንን ይመስላል። እናንተ የምታውቁት የተሻለ ዌብሳይት ወይም አፕሊኬሽን ካለ ደግሞ ኮሜንት ላይ አሳውቁ። ሶስተኛ በዚህ ሊንክ ትገቡና ሙሉ ቻይኒዝ ስለሆነ ትራንስሌት ማድረግ ስላልተቻለ የማሳያችሁን በተን ነክታችሁ የፖስታ ምልክቷ ላይ ታደርጉትና እዚህ ጋር ኢሜል አስገብታችሁ ከዛ ይቺን ጽሁፍ ስትነኳት ቬሪፊኬሽን ኮድ በኢሜል ይልክላችኋል። ከዛ እሱን እዚህ ጋር ትሞሉና ይቺን ጥቁር በተን አንድ ጊዜ ተጭናችሁ ትገባላችሁ። ዴን እዚህ ጋር ጽሁፋችሁን አስገብታችሁ ይሄን አንድ ጊዜ ነክታችሁ ስክሪናችሁን ምረጡለት። ሌላውን ትራንስሌት ማድረግ ስላልተቻለ እንተወውና ሴንድ እናደርግለታለን። ትንሽ ሎድ አድርጎ የሰጠኝ ቪዲዮ ይሄንን ይመስላል። እናንተ የቱ ተመቻችሁ?