Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
የትምህርት ደረጃችሁን ማሳደግ ብትፈልጉ ጢስ አባይ ኮሌጅ ለእናንተ ያስፈልጋል። ለምን እንደምትሉ ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል በርቀት ይሰጣችኋል። ለዚህም ነው ጢስ አባይ ኮሌጅን እንድትመርጡ የሚያስፈልገው። ዲግሪ ፕሮግራም ሳይበር ሴኩሪቲ ሀከር ለመሆን የምታቅዱ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያውን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት መቀላቀል ለምትፈልጉ በማኔጅመንት እና አካውንቲንግም እንደዚሁ በዲግሪ ፕሮግራም ይዞላችሁ ሲመጣ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል። በሌቭል ፕሮግራም ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ማርኬቲንግ አካውንቲንግ ኤንድ ማኔጅመንት በአጭር ስልጠናዎች ቪዲዮ ኤዲቲንግ ግራፊክስ ዲዛይን ፒችትሪ አካውንቲንግ አፕሊኬሽን ዴቨሎፕመንትንም ጨምር ሌላ ለየት የሚያደርገው በማስተርስ ፕሮግራም ፕሮጀክት ማኔጅመንት የሚሰጥ ብቸኛ ኮሌጅ መሆኑ ነው። ጢስ አባይ ሁሉንም በአንድ ላይ።