Hook

በዚህ መልቲ ሜትር አጠቃቀም ላይ አሳያችኋለሁ። በዚህ ሞዴል ነው። ይሄኛው መልቲ ሜትር ማንዋል ሬንጅ መልቲ ሜትር ይባላል። ይሄኛው ደግሞ አውቶ ሬንጅ መልቲ ሜትር ነው የሚባለው። በመጀመሪያ እንግዲህ የምናየው ይሄኛውን ነው። ኮምፖነንቶችን በምንለካበት ሰዓት የኮምፖነንቶችን ባህሪ በድምጽ ወይም ደግሞ በቁጥር እዚህ ዲሲፕሌይ ያደርግልናል። ኦሬዲ የነዛን ቫልዩ ማክሲመም ቫልዩአቸውን ሚኒመም ቫልዩአቸውን የሰጡንን ቫልዩ እዚህ ጋር ዲሲፕሌይ ያደርግልናል። ይሄኛው እንደምታወቀው ይሄ ፓወር ኦን ኦፍ ነው። አንዳንድ መልቲ ሜትሮች እዚህ ሰርክሉ ጋር ልታገኙ ትችላላችሁ ኦፍ ወይም ደግሞ ኦን የሚል ለምሳሌ ይሄኛው መልቲ ሜትር ብታዩት። የምታዩት ለምሳሌ ኦፍ የሚል አለው እዚህ ጋር። ሌሎችም ኦን ወይም ደግሞ ኦፍ የሚል ልታገኙ ትችላላችሁ። እሱን ታሳቢ ማድረግ አለባችሁ። ከሁሉም መልቲ ሜትር ተመሳሳይ ስላልሆነ ማለት ነው። ስለዚህ ይሄን ማድረግ አለባችሁ ማለት ነው። እንግዲህ ይሄን የምታዩት ይሄ ሆልድ ለማድረግ ነው። ይሄኛው ደግሞ ኮምፖነንቶችን ስንለካ ለምሳሌ ይሄን እንደዚህ አድርጌ ሳደርገው አሁን ለምሳሌ ላይት ያሳየኛል ይሄ ሾርት እንደሆነ ነው። ሾርት ነው ማለት እንግዲህ አንድ ኤሌክትሪክ መስመር ሾርት ነው ማለት አንዱን ገመድ የአንዱን ገመድ ጫፍ እና ጫፍ ይዘን በምንለካበት ሰዓት ያን ገመድ ሾርት ከሆነ ገመዱ ይሰራል። ሾርት እንደዚህ ካላሳየን ደግሞ ያን ገመድ ተቋርጧል ነው የምንለው። በሰርኪዩት ደግሞ የራሱ ዲያግራም አለው የራሱ አካሄድ አለው። እሱን አሁን መነካካት አልፈልግም ቶታሊ ግን በድምጽ ወይም በቁጥር ሲባል ይሄን ያመለክታል።
Their other posts in the index, biggest breakout first.